ነፃ አስተያየት

Rate this item
(0 votes)
 በፓርላማ ጉዳዩን የሚያጣራ ቡድን ተደራጅቷል የተባበሩት መንግስታት የሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን፣ በምዕራብ ወለጋ ቶሌ መንደር የተፈጸመውን አሰቃቂ የጅምላ ግድያ፣ መንግስት በአፋጣኝ ጥልቅና ገለልተኛ ምርመራ እንዲያካሂድ ያሳሰበ ሲሆን የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት በበኩሉ፤ ጉዳዮን የሚያጣራ ቡድን ማደራጀቱን አስታውቋል።ሰኔ 11 ቀን 2014 ዓ.ም ወለጋ…
Rate this item
(0 votes)
አገሬ ያንቺ ቅኔ፤ አይፈቱት ደረሰችግኝ ይተከላል፤ ሰው እየፈረሰ“ይባስ አታምጣ”፤ ብዙ ክፉ ነገር የገጠማቸው ሰዎች የሚያደርሱት ፀሎት ነው፡፡ሻሸመኔ ከተማ ላይ ሰው ተዘቅዝቆ ሲሰቀል የከተማው ነዋሪዎች ይባሰ አታምጣ ብለው ፀልየው ሊሆን ይችላል፡፡ ለፖለቲካ አላማና ግብ ድምጻዊ ሃጫሉ ሁንዴሳ በተገደለ ጊዜ፣ ሻሸመኔ በአጥፊዎች…
Rate this item
(1 Vote)
ሠላም በህግ በፀደቀ ቻርተር ወይም በቃልኪዳን ሰነዶች ላይ ሳይሆን በሰዎች ልቦናና ጭንቅላት ላይ ነው ፀንቶ የሚኖረው ይላሉ፤ የአሜሪካው 35ኛ ፕሬዚዳንት ጆን ኤፍ ኬኔዲ፡፡ምሁሩ የፖለቲካ ሰውና የነፃነት ታጋይ የነበሩት ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያም ከኢሳት ቴሌቪዥን ጋር በ2008 ዓ.ም. ባደረጉት ቃለምልልስ፤ በ1950ዎቹ በአሜሪካ…
Rate this item
(0 votes)
ክፍል 3:-መፍትሄው ሚድሮክን የሚመራ ቦርድ ማቋቋም ነው ውድ አንባብያን! ባለፉት ሁለት ሳምንታት በወጡት የአዲስ አድማስ ጋዜጣ እትሞች ላይ በዚሁ ርእስ ክፍል አንድ እና ክፍል ሁለት ጽሑፎች ለህትመት መብቃታቸው ይታወቃል። ለማስታወስ ያህል፤ ሳምንት በቀረበው ክፍል 2 በአቶ ጀማል ዘመን የተከናወኑ በጎ…
Rate this item
(1 Vote)
 “የፍትህ እመቤት” ይሏታል። ትርጉሟ ወይም መልዕክቷ፣… እኛ “በሕግ አምላክ” ከምንለው አገላለፅ ጋር ይቀራረባል። እንዲህ ዓይነት ስያሜዎችና ምስሎች፣ አንድ ልዩ ባሕርይ አላቸው። የተማረውንና መሃይሙን ሁሉ ወደ “እኩልነት” ያጠጋጋሉ። እንደ ኪነጥበብ ናቸው። የፍርድ ቤትና የዳኝነት ሥርዓትን፣ የህግ እና የፍትህ መርሆችን፣… በብዙ ቃላት…
Rate this item
(0 votes)
 አዲስ የፖለቲካ ፓርቲ መሪዎች የአመራረጥ መንገድን ለኢትዮጵያ ፖለቲካ እያስተዋወቀ የሚገኘው የኢትዮጵያ ዜጎች ለማህበራዊ ፍትህ (ኢዜማ)፤ ለቀጣይ ሦስት ዓመታት ፓርቲውን የሚመሩ እጩዎችን እያወዳደረ ነው፡፡ በተመሳሳይ የፓርቲውን የእለት ተእለት እንቅስቃሴ ለመምራትም አባላቱ ለሊቀመንበርነትና ለምክትልነት ሊቀመንበርነት እየተወዳደሩ ይገኛሉ፡፡ፓርቲውን ለቀጣይ ሶስት ዓመታት በሊቀመንበርነት ለመምራት…
Page 6 of 144